Home
Categories
EXPLORE
Society & Culture
True Crime
Comedy
Technology
Science
History
News
About Us
Contact Us
Copyright
© 2024 PodJoint
Loading...
0:00 / 0:00
Podjoint Logo
LV
Sign in

or

Don't have an account?
Sign up
Forgot password
https://is1-ssl.mzstatic.com/image/thumb/Podcasts122/v4/3f/eb/35/3feb35d4-1176-e1f7-8456-02e0777effc7/mza_14456025602440325296.jpg/600x600bb.jpg
Gudumale Podcast
Nomonanoto ኖሞናኖቶ
26 episodes
3 days ago
በወቅታዊ የሲዳማ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚቀርብ ዝግጅት ነው።
Show more...
TV Reviews
TV & Film
RSS
All content for Gudumale Podcast is the property of Nomonanoto ኖሞናኖቶ and is served directly from their servers with no modification, redirects, or rehosting. The podcast is not affiliated with or endorsed by Podjoint in any way.
በወቅታዊ የሲዳማ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚቀርብ ዝግጅት ነው።
Show more...
TV Reviews
TV & Film
Episodes (20/26)
Gudumale Podcast
የሲዳማ ተወካይዎች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ምን አወሩ?

የሲዳማ ክልል ተወካዮች ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር በነበራቸው ህዝባዊ ውይይቶች ላይ ክልሉን በተመለከተ ያነሷቸውን ጥያቄዎችን እና ሀሳቦችን በተመለከተ የሚደረግ ውይይት።

በቀጣይ ሳምንት መጨረሻ፤ ከዚሁ ፖድካስት ላይ ይጠብቁን!!

Show more...
1 year ago
4 minutes 55 seconds

Gudumale Podcast
የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መሰብሰባቸው ብቻ ሳይሆን፤ ያ ሁሉ ካድሬ ከህዝብ የተሰጠውን የስራ ሃላፊነት ትተው ከሃይሌ ሪዞርት ከተሞ መዋሉን ምን ይሉታል?

የሲዳማ ክልል ካድሬዎች እና ተከፋይ የብልጽግና የፌስ ቡክ አርበኞች በዳይስፖራ ስም፤ ያለ ዳይስፖራ ተሳትፎ፤ በታክስ ከፋዩ የሲዳማ ክልል ነዋሪዎች ወጪ መሰብሰባቸው ብቻ ሳይሆን፤ ያ ሁሉ ካድሬ ከህዝብ የተሰጠውን የስራ ሃላፊነት ትተው ከሃይሌ ሪዞርት ከተሞ መዋሉን ምን ይሉታል? ያ ሁሉ ካድሬ ሆዱን ከሃይሌ ሪዞርት ለመሙላት ካልሆነ በስተቀር፤ ከክልሉ መንግስት አንድ ተወካይ ይበቃ ነበር!!

Show more...
3 years ago
34 minutes 45 seconds

Gudumale Podcast
የውሃ ሽታ የሆነው የሲዳማ ክልል ለውጥ እና በክልሉ ያለው የዘፈቀደ እስራት።

በዚህ ክፍለ ጊዜ በሲዳማ ክልል ያለው የመልካም አስተዳደር ችግር እና በክልሉ የውሃ ሽታ የሆነው አገር አቀፍ ለውጥን የተመለከተ ዝግጅት። 

Show more...
3 years ago
1 hour 17 minutes 23 seconds

Gudumale Podcast
የሲዳማ ክልል የእለቱ ዋና ዋና ወሬዎች፤ ክልሉ ብሎም የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የዳይስፖራን ኢንቨስትመንት በአግባቡ ለማስተናገድ ማድረግ ባለባቸው ነጥቦች ላይ የቀረበ ዘገባ።

የሲዳማ ክልል የእለቱ ዋና ዋና ወሬዎች፤ ክልሉ ብሎም የሐዋሳ ከተማ አስተዳደር የዳይስፖራን ኢንቨስትመንት በአግባቡ ለማስተናገድ ማድረግ ባለባቸው ነጥቦች ላይ የቀረበ ዘገባ። 

Show more...
3 years ago
52 minutes 50 seconds

Gudumale Podcast
የሲዳማ ልዩ ሃይል ምረቃ እና በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለው እንቅስቃሴ

በዚህ ክፍለ ጊዜ ስለ የሲዳማ ልዩ ሃይል ምረቃ እና በይርጋለም ኢንዱስትሪ ፓርክ ስላለው እንቅስቃሴ እናወራለን።

Show more...
3 years ago
26 minutes 48 seconds

Gudumale Podcast
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 2

የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 2

#sidama, #sidamaelection, #ethiopianelection2021, #hawassa, #ethiopia 

Show more...
3 years ago
31 minutes 24 seconds

Gudumale Podcast
የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 1

የ6ተኛው ብሔራዊ ምርጫ በሲዳማ እና ያጋጠሙ ችግሮች ክፍል 1

Show more...
3 years ago
30 minutes 42 seconds

Gudumale Podcast
የሲዳማ ልማት ኮፕሬሽ SDC እና የሲዳማ ልማት ማህበር SDA ፍርሰው እንደአዲስ አንድ ጠንካራ የልማት ተቋም እንድገነባ የቀረበ ሀሳብ።

የሲዳማ ልማት ኮፕሬሽ SDC እና የሲዳማ ልማት ማህበር SDA ፍርሰው እንደአዲስ አንድ ጠንካራ የልማት ተቋም እንድገነባ የቀረበ ሀሳብ።

#SDC, #SDA, #sidaama, #sidama

Show more...
3 years ago
28 minutes 44 seconds

Gudumale Podcast
የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የሲዳማን አፎ የመጠቀም ዳተኝነት፣ የብሄራዊ የምርጫ ቦርድ መግለጫ እና በሲዳማ ክልል ስላለው የሰጥታ ስራን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሲዳሙ አፎ ይዘናል።

የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የሲዳማን አፎ የመጠቀም ዳተኝነት፣ የብሄራዊ የምርጫ ቦርድ መግለጫ እና በሲዳማ ክልል ስላለው የሰጥታ ስራን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሲዳሙ አፎ ይዘናል። 

Show more...
3 years ago
34 minutes 4 seconds

Gudumale Podcast
ከጉራፈርዳ ወረዳ የተፈናቀሉ የሲዳማ ተወላጆች መንገድ ላይ ስለመውደቃቸውእና የሲዳማን ክልል መንግስት ትዝብት ላይ ስለጣለው የሰሞኑ የልማት ፕሮጄክቶች ምረቃን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሲዳሙ አፎ ይዘናል።

ከጉራፈርዳ ወረዳ የተፈናቀሉ የሲዳማ ተወላጆች መንገድ ላይ ስለመውደቃቸውእና የሲዳማን ክልል መንግስት ትዝብት ላይ ስለጣለው የሰሞኑ የልማት ፕሮጄክቶች ምረቃን የተመለከቱ ዘገባዎችን በሲዳሙ አፎ ይዘናል።   

#sidama, #hawassa, #sidamaregionalstate, #electioninethiopia, #southethiopia, #guraferedaworeda 

Show more...
3 years ago
30 minutes 6 seconds

Gudumale Podcast
በአሮሚያ እና በሲዳማ ክልሎች የተቀሰቀሰው የወጣቶች ንቅናቄ ለወቅቱ የመንግስት ለውጥ ምክኒያት መሆኑ የምታወቅ ሲሆን፤ የንቅናቄው ምክንያት የሆነው የወጣቶቹ ጥያቄ ግን ምን ነበር የሚል እና በሐዋሳ ሃይቅ ላይ ስለተጋረጠው የብክለት አደጋ ዘገባ ይዘናል።

የቀድሞ የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ ካላ ጥራቱ በየነ ለከተማዋ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ስለማድረጋቸው እና በዘንድሮው ብሄራዊ የ12ተኛ ክፍል ፈተና ከሲዳማ ክልል ከ600 በላይ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ስለመሸለማቸው የተመለከቱ ዘገባዎችን ይዘናል።

የቀድሞ የሃዋሳ ከተማ ከንቲባ ካላ ጥራቱ በየነ ለከተማዋ ትምህርት ቤቶች የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ ስለማድረጋቸው እና በዘንድሮው ብሄራዊ የ12ተኛ ክፍል ፈተና ከሲዳማ ክልል ከ600 በላይ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ስለመሸለማቸው የተመለከቱ ዘገባዎችን ይዘናል። 

Show more...
3 years ago
30 minutes 25 seconds

Gudumale Podcast
በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባ።

በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባ።

Show more...
3 years ago
52 minutes 9 seconds

Gudumale Podcast
በሲዳማ ክልል የምንቀሳቀሱ ቁጥራቸው 12 የሚሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች በብልጽግና ፓርቲ መዋጣቸውን እና በሲዳማ እና በኦሮሚያ ክልሎች ድንበር ላይ የተገነባው የግዳቦ ለእርሻ ልማት የሚውል ግድብ ስራ አለመጠናቀቁ እያስከተለ ያለውን ችግር የተመለከተ ዘገባ

Sidaamu Itophiyu lamalara Gudumala Podcast S12E10

Sidaamu Itophiyu lamalara, #sidama, #hawassa, #addisababa, #ethiopianweek,#smn 

Show more...
4 years ago
1 hour 2 minutes 20 seconds

Gudumale Podcast
Gudumala Podcast S12E09 የሎቄ እልቅት እና ለእልቅቱ ምክኒያት የሆኑት ለፍርድ እንዲቀርቡ ሰለመጠየቁ፤ የአሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጠልቃ ገባች ስለመባሉ።

የሎቄ እልቅት እና ለእልቅቱ ምክኒያት የሆኑት ለፍርድ እንዲቀርቡ ሰለመጠየቁ፤ የአሜሪካ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ጠልቃ ገባች ስለመባሉ። #ethiopia, #sidaama, #hawassa, #looqqe19, #tplf, #destaledamo

Show more...
4 years ago
1 hour 13 seconds

Gudumale Podcast
Gudulamale Podcast S12 E08፤ በሲዳማ ስላለው የኮሮና ስርጭት ቁጥጥር አያያዝ፣ የሲዳማ መንግስት ስራተኞች ቅረታ፣ የውጭ አገራት ከኢትዮጵያ ላይ እጃቸውን እንድያነሱ የሲዳማ ክልል ያቀረበው ጥሪ፣እና ወዘተ ዘገባዎችን ያዳምጡ

Gudulamale Podcast S12 E08፤ በሲዳማ ስላለው የኮሮና ስርጭት ቁጥጥር አያያዝ፣ የሲዳማ መንግስት ስራተኞች ቅሬታ፣ የውጭ አገራት ከኢትዮጵያ ላይ እጃቸውን እንድያነሱ የሲዳማ ክልል ያቀረበው ጥሪ፣ በዘንድሮው የCup of Excellence ውድድር ሽልማቶችን ጠራርጎ ስለወዱት የሲዳማ ቡና አብቃዮች እና ስለሲዳማ ቡና የእግር ቡድን በውድድር አመት መጨርሻ ላይ ማንሰራራትን የተመለከቱ ዘገባዎችን ይዘናል።

#sidama, #hawassa, #ethiopia, #sidamacoffee, #CupofExcellencesidama2021

Show more...
4 years ago
1 hour 53 seconds

Gudumale Podcast
ከውዝግብ መላቀቅ ስላልቻለው የፊቼ በአል አከባበር፣ የሲዳማ ዳይስፖራ መግለጫ፣ የሲዳማ ክልል የመንገድ አውታሮችን የተመለከተ ችግር፣ ወዘተ በተመለከተ የቀረበ ዘገባ።

ከውዝግብ መላቀቅ ስላልቻለው የፊቼ በአል አከባበው፣ የሲዳማ ዳይስፖራ መግለጫ፣ የሲዳማ ክልል የመንገድ አውታሮችን የተመለከተ ችግር፣ ወዘተ በተመለከተ የቀረበ ዘገባ።

#sidama, #hawassa, #ethiopia, #fichee2013, #addisababa, #sidamaculture 

Show more...
4 years ago
1 hour 1 minute 4 seconds

Gudumale Podcast
የሲዳማ ዘመን መለዎጫ ፊቼ ጫንባላላ 2013 ዝግጅት፤ ክፍል 2

የ2013 አ/ም የፊቼ በአል በሐዋሳው ሳሬሳ ጉዱማሌ በአደባባይ በታላቅ ህዝባዊ ስብስብ እንዳይከበር መከልከሉን ተከትሎ፤ የዳዬ ከተማ አዲሱ ወጣቱ ከንቲባ፤ በተለዬ ሁኔታ እንዲከበር ማድረጉ የሚታወስ ሲሆን፤ በሲዳማ ሚዲያ ኔትዎርክ አማካይነት የቀረበውን የበአሉን አከባበር የተመለከተ ዝግጅት፣ እኛም በጉዱማሌ ፖድካስት እንድትከታተሉ፤ በወራንቻ ድረገጽ አዘጋጅነት የቀረበውን ሁለተኛውን ክፍል እነሆ!

Show more...
4 years ago
1 hour 14 minutes 28 seconds

Gudumale Podcast
በወቅታዊ የሲዳማ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚቀርብ ዝግጅት ነው።