የጸጋድምጽ ፥ ጸጋ የማይገባው እንዲሁም ጸጋ የማያስፈልገው አንድም ሰው የለም። ይህ ድምጽ ለሁላችንም ነው።
በዚህ መሰናዶ የተለያዩ ዝማሬዎችን እና ቃለ እግዚአብሔር ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ዝማሬዎች
1. የሱስ ዳግም ይመጣል
2. ጠንክሩ
3.ሰማይ ነው ሀገራችን
ቃለ እግዚአብሔር
ርዕስ ፥ የማንቂያ ደውል
አገልጋይ፥ ፓ/ር አብርሐም ተካ
ይህንን መሰናዶ ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን እንዳይዘነጉ።
መልካም የመባረክ ጊዜ
#voice_of_grace
የጸጋድምጽ ፥ ጸጋ የማይገባው እንዲሁም ጸጋ የማያስፈልገው አንድም ሰው የለም። ይህ ድምጽ ለሁላችንም ነው።
በዚህ የመጀመሪያ መሰናዶ የተለያዩ ዝማሬዎችን እና ቃለ እግዚአብሔር ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ዝማሬዎች
1. መልካምወሬ ሰምተናል
2. ለየሱስ ሥራ
3.አቤት ምህረት የበዛለት
ቃለ እግዚአብሔር
ርዕስ ፥ በጐቼን መግብ
አገልጋይ፥ ፓ/ር በቀለ ገብሬ
ይህንን መሰናዶ ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን እንዳይዘነጉ።
መልካም የመባረክ ጊዜ
#voice_of_grace