
የጸጋድምጽ ፥ ጸጋ የማይገባው እንዲሁም ጸጋ የማያስፈልገው አንድም ሰው የለም። ይህ ድምጽ ለሁላችንም ነው።
በዚህ መሰናዶ የተለያዩ ዝማሬዎችን እና ቃለ እግዚአብሔር ይዘንላችሁ ቀርበናል።
ዝማሬዎች
1. የሱስ ዳግም ይመጣል
2. ጠንክሩ
3.ሰማይ ነው ሀገራችን
ቃለ እግዚአብሔር
ርዕስ ፥ የማንቂያ ደውል
አገልጋይ፥ ፓ/ር አብርሐም ተካ
ይህንን መሰናዶ ለወዳጅ ዘመድዎ ማጋራትዎን እንዳይዘነጉ።
መልካም የመባረክ ጊዜ
#voice_of_grace