Home
Categories
EXPLORE
True Crime
Comedy
Business
Society & Culture
History
Sports
Health & Fitness
About Us
Contact Us
Copyright
© 2024 PodJoint
US
00:00 / 00:00
Sign in
Continue with Google
or
Sign me in
Don't have an account?
Sign up
Forgot password
Sost kilo
Leoul Zewelde
38 episodes
3 days ago
Subscribe
Stories. https://linktr.ee/sostkilo
Show more...
Fiction
RSS
All content for Sost kilo is the property of Leoul Zewelde and is served directly from their servers with no modification, redirects, or rehosting. The podcast is not affiliated with or endorsed by Podjoint in any way.
Stories. https://linktr.ee/sostkilo
Show more...
Fiction
የእውነት እውነት ፥ እወድሻለሁ !
Sost kilo
1 minute 55 seconds
3 years ago
የእውነት እውነት ፥ እወድሻለሁ !
ውብትሽን ከሩቅ ለሚያይ 'ፍዝ' ነው ። ሎሚ እንዳቤዠው ሻይ ፥ ካልቀመሱት የአይን ስህተት ነው ። ይሄን ብዥታ እንደሀቅ ተቀብለው ፥ ይገፉሻል ። ለእኔ ግን ፥ ጣዕምሽን አውልዬ ለማውቀው ፥ ለሰው ብዬ አይደለም ! ከሰው መጥቶ አይደለም ! የእውነት ነው ። ከማታውቂው አገር ብትኮምሪ ፥ የቤትሽ የመጨረሻ ሰካራም ፥ እኔ ነው ምሆነው ። ትተሽ ብታዘምሪ ፥ ጭራ ልጌ አጅባለው ። ለእኔ ? ጣዕምሽን አውልዬ ለማውቀው ፥ ለሰው ብዬ አይደለም ! ከሰው መጥቶ አይደለም ! የእውነት ነው ። በፀጋ ሆነ ቅባት ፥ ብቻ ከአንዱ ሆነሽ ብትነፍቂ ፥ ጥላ ጥለትሽን ይዤ እከተልሻለው ። አንቺ በምታምኚው ፥ እኔ እታነመናለሁ ። ውርስ ሥጋዬ ለስደትሽ ጌተሴማኒ ነው ። ዘመኔን የታነፅኩት ፥ ከሚያሳዱሽ ምስካይ እንድሆን ነው ። ከሰው አፍ ውለሽ ፥ ከሰው አፍ ብታድሪ ፥ ገመናቸውን በአንቺ አይተው በመላ አገር ብትነውሪ ፥ ኮሶ እንዳገሳቸው ተጨማደው ቢጠየፉሽ ፥ ያን ገላሽን ወደው በያው ገላሽ ቢከሱሽ ... አንችን አስጠግቼ ነውረኛ እሆናለው ። እነርሱ ከገቡበት ገነት ፥ አንቺ የተጣልሽበት ፥ ደይን እመርጣለሁ ። አንቺ ቀርተሽ ፥ ምን ማቅ ኖሮኝ እቀራለሁ ? አግቧቸውን አንገርግሬ ከአንቺው ጋር እጠፋለሁ ። ጣዕምሽን አውልዬ እኔው ነኝ ማውቀው ፥ ለሰው ብዬ አይደለም ፤ ከሰው መጥቶ አይደለም ፤ የእውነት ነው ፥ እወድሻለሁ !
Back to Episodes
Sost kilo
Stories. https://linktr.ee/sostkilo