Home
Categories
EXPLORE
True Crime
Comedy
Society & Culture
Business
Sports
Health & Fitness
Technology
About Us
Contact Us
Copyright
© 2024 PodJoint
Loading...
0:00 / 0:00
Podjoint Logo
US
Sign in

or

Don't have an account?
Sign up
Forgot password
https://is1-ssl.mzstatic.com/image/thumb/Podcasts221/v4/f7/f0/0f/f7f00fd3-c2f6-e345-7785-7d157e35673c/mza_14024250890676081400.jpg/600x600bb.jpg
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
SBS
672 episodes
3 days ago
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Show more...
Daily News
Society & Culture,
News
RSS
All content for SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ is the property of SBS and is served directly from their servers with no modification, redirects, or rehosting. The podcast is not affiliated with or endorsed by Podjoint in any way.
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Show more...
Daily News
Society & Culture,
News
Episodes (20/672)
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"ይቅርታ ይደረግልኝና የኢትዮጵያ ፊልም ከአዳራሽና ሬስቶራንት በባሕል ማዕከል ወይም ሲኒማ ቤት ቢታይ ሲኒማችን ክብር ይኖረዋል" ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ
ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ፤ ለ10ኛ ዓመት የበቃው የHabeshaview ተባባሪ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ ስለ የኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ዕድገትና ሂደት አተያያቸውን ያጋራሉ።
Show more...
3 days ago
21 minutes 10 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"ከኔትፊሊክስ ጋር ያለን ችግር 'የኢትዮጵያን ፊልም ከፍሎ የሚያየው ማነው?'ነው፤ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን ፊልም አክብረን፤እየከፈልን ማየት ይኖርብናል"ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ
ወ/ሮ ትዕግስት ከበደ፤ ለ10ኛ ዓመት የበቃው የHabeshaview ተባባሪ መሥራችና ዋና ሥራ አስፈፃሚ፤ በኢትዮጵያ የፊልም ኢንዱስትሪ ውስጥ ድርጅታቸው እያበረከተ ያለውን ሚናና ዋነኛ ተልዕኮውን ነቅሰው ያስረዳሉ።
Show more...
3 days ago
16 minutes 25 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
#98 Splitting the bill (Med) - #98 Splitting the bill (Med)
Learn how to split the bill in English. Discover useful expressions for sharing costs, shouting rounds, and transferring your share easily. - Learn how to split the bill in English. Discover useful expressions for sharing costs, shouting rounds, and transferring your share easily.
Show more...
3 days ago
9 minutes 42 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"ግጥም በጃዝን በየሶስት ወራቱ ወደ ተለያዩ የአውስትራሊያ ዋና ዋና ከተሞች እየተዘዋወርን እናሳያለን" ተዋናይና ገጣሚ ጌታሁን ሰለሞን
ተዋናይና ገጣሚ ጌታሁን ሰለሞን፣ እሑድ ጥቅምት 30 / ኖቬምበር 9 በKindred Studio, 3 Harris St, Yarraville በሜልበርን ለተመልካቾች ስለሚቀርበው "ግጥም በጃዝ" ልዩ ዝግጅት ፕሮግራም ይገልጣል።
Show more...
4 days ago
16 minutes 32 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ግጥም በጃዝ በሜልበርን አውስትራሊያ ዳግም መድረክ ላይ ሊያዋዛ ነው
ተዋናይና ገጣሚ ጌታሁን ሰለሞን፣ ጥቅምት 30 / ኖቬምበር 9 ተቋርጦ ከርሞ ዳግም በሜልበርን ከተማ ለመድረክ ስለሚበቃው "ግጥምን በጃዝ" ልዩ ዝግጅት አስመልክቶ ይናገራል።
Show more...
4 days ago
21 minutes 32 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"ብዙ የአፍሪካ ሀገራት ድርሰትን ለድርሰት ብለው ነው የጀመሩት፤ የኢትዮጵያ ደራሲያን ግን ድርሰትን ለሀገር የችግር መፍቻ ብለው ስለሆነ ልዩ ያደርጋቸዋል"ደራሲ ጌታቸው በለጠ
ምልሰታዊ ምልከታ፤ ደራሲ ጌታቸው በለጠ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር (ኢደማ) ፕሬዚደንት፤ ስለ ኢደማ ምሥረታ፣ ተልዕኮና ሚና ይናገራሉ።
Show more...
5 days ago
13 minutes 54 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ምልሰታዊ ምልከታ "የወታደር ክፉ የለውም፤ የመሪ ክፉ ነው ያለው" ሻለቃ ቦጋለ ንጋቱ
ደራሲ ሻለቃ ቦጋለ ንጋቱ፤ ስለ "ትውልድ ያናወጠ ጦርነት" መፅሐፋቸው ተልዕኮና ታሪካዊ ፋይዳ አንስተው ይናገራሉ።
Show more...
6 days ago
25 minutes 36 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
አውስትራሊያና ጃፓን ነፃ የኢንዶ - ፓስፊክ ቀጣና ስትራቴጂያዊ ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
በእሥራኤል እገዛ የሐማስ አሳሽ ቡድን የታጋች አስከሬኖች ፍለጋውን አስፍቶ ቀጥሏል
Show more...
6 days ago
7 minutes 5 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የሩስያውን ፕሬዚደንት ወደ ድርድር ጠረጴዛ ለማምጣት በሁለት የሩስያ ነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣሉ
በመጪው ዓመት 2026 በይፋ የሚመረቀው አዲሱ የምዕራብ ሲድኒ አውሮፕላን ማረፊያ በዛሬው ዕለት የቅድመ ምረቃ በረራዎችን አካሔደ
Show more...
1 week ago
4 minutes 26 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ኢትዮጵያ ውስጥ መገንጠልም፤ መጠቅለልም አይሠራም። ኢትዮጵያ ትውልድ ተቀባብሎ የሚያፀናት ሀገር ትሆናለች" አሉ
በኢትዮጵያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ፍልሰት መጨመሩ ተነገረ
Show more...
1 week ago
7 minutes 44 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"ጠለፋና ደፈራን ለመከላከል በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ በየደረጃው የሥነ ፆታ ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው እላለሁ" ደራሲና የፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱ
የ 'ምሰሶዋ' መፅሐፍ ደራሲና 'ጀቢና' ፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱ፤ በልጅነት ጋብቻ፣ የቤት ውስጥ ጥቃትና የሴት ልጅ ደፈራ ተኮርና የእራሷ እውነተኛ የሕይወት ታሪክ ምንጭ ስለሆነው ፊልሟ ታስረዳለች።
Show more...
1 week ago
19 minutes 59 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የኢትዮጵያ የመስከረም ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13.2 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ
አዲስ አበባ አረቄ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ እዘጋለሁ አለች
Show more...
1 week ago
14 minutes 13 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
#97 Complimenting someone’s style (Med) - #97 Complimenting someone’s style (Med)
Learn how to talk about fashion, and how to compliment someone in English, perfect for parties and cultural events. - Learn how to talk about fashion, and how to compliment someone in English, perfect for parties and cultural events.
Show more...
2 weeks ago
14 minutes 17 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ሐማስ የጋዛ ጎዳናዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ ነው
አንድ የሊብራል ፓርቲ ገዲብ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል፤ ፓርቲያቸው በለዘብተኞችና አክራሪዎች ተከፍሎ መለያየት ላይ እንዳይደርስ ስጋት አዘል ማሳሰቢያ አቀረቡ
Show more...
2 weeks ago
6 minutes 11 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
በኢትዮጵያ የድህነት መጠን ባለፉት 10 ዓመታት የ10 በመቶ ጭማሪ በማሳየት ወደ 43 በመቶ እንደሚያሻቅብ የዓለም ባንክ አመለከተ
የአዕምሮ ሕሙማን ቁጥር በአንድ ዓመት ውስጥ እስከ 15ሺህ ከፍ ማለቱን የአማኑኤል ሆስፒታል ገለጠ
Show more...
2 weeks ago
8 minutes 18 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
የሰላም ምሕንድስና፤ ደስታና ዕንባን ያቀላቀለው የእሥራኤል ታጋቾችና የፍልስጥኤም እሥረኞች ለቀቃ በመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ጎሕ ቅደት ተመሰለ
የዩክሬይንና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንቶች ዓርብ ዕለት የዩክሬይን - ሩስያ ጦርነትና የሰላም ድርድርን አስመልክተው ሊመክሩ ነው
Show more...
2 weeks ago
4 minutes 29 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
ኢሰመኮ በተለያዩ ክልሎች በመንግሥትና ታጣቂ ኃይሎች እርምጃዎች የተነሳ የሰዎች የመዘዋወር ነፃነት አደጋ ላይ መውደቁን አመለከተ
ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ ለዓመቱ የፕሬስ ነፃነት ጀግና ሽልማት ተመረጠ
Show more...
2 weeks ago
11 minutes 4 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"'ሕይወት አጭር ናት' አባባል አይደለም፤ እውነት ነው። ካንሰር እንዳለብኝ ሲነገረኝ ሕይወት አጭር መሆኗን አስተምሮኛል" ደራሲ ሚስጥረ አደራው
ተስጥኦና እውቀት፡ የመፅሀፍ አስተያየት ሚስጥረ አደራው። 2017። እኔ። አዲስ አበባ፡ ማንኩሳ ማተሚያ ቤት። ገፅ ብዛት፡ 184። ግርማ አውግቸው ደመቀ
Show more...
3 weeks ago
19 minutes 25 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
"እኔ" ማንነትን ወደ ውስጥ የሚመለከት ነው፤ እሸሽ የነበረው እውነትን መጋፈጥ ከሚፈልገው እኔነቴ ነበር፤ አለባብሰን ማለፍ ስለሚቀለን" ደራሲ ሚስጥረ አደራው
ሚስጥረ አደራው የ "እኔ" መፅሐፍ ደራሲ ናት። የአያሌዎች ሽሽትም፤ ድብቅ ሃብትም ስለሆነው እራስን ፈልጎ የማግኘት ዕሳቤ ላይ ስለሚያጠነጥነው የመፅሐፏ ዋነኛ ጭብጦች ታስረዳለች።
Show more...
3 weeks ago
19 minutes 28 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
እሥራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁምና የታጋቾች ለቀቃ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ
የኒው ሳዝ ዌይልስ ፍርድ ቤት የሕዝብ ደህንነት ስጋትን ጠቅሶ የፍልስጤም ደጋፊ ሠልፈኞች እሑድ ጥቅም 2 / ኦክቶበር 12 ኦፕራ ሃውስ ዙሪያ ለማድረግ የወጠኑትን የተቃውሞ ሠልፍ አንዳያካሂዱ አገደ፤ የሠልፉ አስተባባሪዎች ይግባኝ እንደሚሉ አመላከቱ።
Show more...
3 weeks ago
5 minutes 34 seconds

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።