Home
Categories
EXPLORE
True Crime
Comedy
Business
Society & Culture
Health & Fitness
Sports
Technology
About Us
Contact Us
Copyright
© 2024 PodJoint
00:00 / 00:00
US
Sign in
Continue with Google
or
Sign me in
Don't have an account?
Sign up
Forgot password
Great Truths Podcast (Amharic)
ዶ/ር ቤንጃሚን ዲን
29 episodes
1 month ago
Subscribe
በዘር፤ በጾታ፤ በማህበራዊ፤ በኢኮኖሚያዊና በፖለቲካዊ ጉዳዮቻችን ከመለያየታችን ባለፈ እኛ ክርስቲኖች ሁላችንም በፍቅርና በአንድነት እንድንኖረና ለሌሎችም መልካም ምሳሌዎች እንድንሆን ታዘናል (የዮሃንስ ወንጌል 13፡34-3፤ ገላቲያ 3፡28-29)፡፡ እንዲሁም ደግሞ በተቻለ መጠን ሁሉ በአእምሮኣችን አስተሳሰብና በመሳሰሉት ነገሮቻችን ሁሉ አንድ እንድንሆን ተጠርተናል (ዮሃንስ 17፡20-21፤ ፊልጵስዩስ 2፡2፤ ሮሜ 14፡1-15፡13)፡፡ በክርስቲኖች መሃል ክፍፍል ሲፈጠር ለዓለም የምንመሰክረውን ምስክርነታችንን እንደደሚያደናቅፍብን ልናውቅ ገባናል፡፡ በክርስቲናዊ አስተምህሮችም መሃል በተለያዩ ዓይነት ክርክሮች አማካኝነት የሃሳብ ልዩነቶች ሲፈጠሩ የጋራ እምነቶቻችን እተሸረሸሩና ልዩነቶቻችን እየሰፉ ሲሄዱ የህይወታችን ዋናው ዓላማ የሆነው አንድነታችን እየተዳከመ በመሄድ ለሁለተ...
Show more...
Arts
RSS
All content for Great Truths Podcast (Amharic) is the property of ዶ/ር ቤንጃሚን ዲን and is served directly from their servers with no modification, redirects, or rehosting. The podcast is not affiliated with or endorsed by Podjoint in any way.
በዘር፤ በጾታ፤ በማህበራዊ፤ በኢኮኖሚያዊና በፖለቲካዊ ጉዳዮቻችን ከመለያየታችን ባለፈ እኛ ክርስቲኖች ሁላችንም በፍቅርና በአንድነት እንድንኖረና ለሌሎችም መልካም ምሳሌዎች እንድንሆን ታዘናል (የዮሃንስ ወንጌል 13፡34-3፤ ገላቲያ 3፡28-29)፡፡ እንዲሁም ደግሞ በተቻለ መጠን ሁሉ በአእምሮኣችን አስተሳሰብና በመሳሰሉት ነገሮቻችን ሁሉ አንድ እንድንሆን ተጠርተናል (ዮሃንስ 17፡20-21፤ ፊልጵስዩስ 2፡2፤ ሮሜ 14፡1-15፡13)፡፡ በክርስቲኖች መሃል ክፍፍል ሲፈጠር ለዓለም የምንመሰክረውን ምስክርነታችንን እንደደሚያደናቅፍብን ልናውቅ ገባናል፡፡ በክርስቲናዊ አስተምህሮችም መሃል በተለያዩ ዓይነት ክርክሮች አማካኝነት የሃሳብ ልዩነቶች ሲፈጠሩ የጋራ እምነቶቻችን እተሸረሸሩና ልዩነቶቻችን እየሰፉ ሲሄዱ የህይወታችን ዋናው ዓላማ የሆነው አንድነታችን እየተዳከመ በመሄድ ለሁለተ...
Show more...
Arts
Episodes (20/29)
Latest
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#6 | በወንጌል ያለ አንድነት
በዘር፤ በጾታ፤ በማህበራዊ፤ በኢኮኖሚያዊና በፖለቲካዊ ጉዳዮቻችን ከመለያየታችን ባለፈ እኛ ክርስቲኖች ሁላችንም በፍቅርና በአንድነት እንድንኖረና ለሌሎችም መልካም ምሳሌዎች እንድንሆን ታዘናል (የዮሃንስ ወንጌል 13፡34-3፤ ገላቲያ 3፡28-29)፡፡ እንዲሁም ደግሞ በተቻለ መጠን ሁሉ በአእምሮኣችን አስተሳሰብና በመሳሰሉት ነገሮቻችን ሁሉ አንድ እንድንሆን ተጠርተናል (ዮሃንስ 17፡20-21፤ ፊልጵስዩስ 2፡2፤ ሮሜ 14፡1-15፡13)፡፡ በክርስቲኖች መሃል ክፍፍል ሲፈጠር ለዓለም የምንመሰክረውን ምስክርነታችንን እንደደሚያደናቅፍብን ልናውቅ ገባናል፡፡ በክርስቲናዊ አስተምህሮችም መሃል በተለያዩ ዓይነት ክርክሮች አማካኝነት የሃሳብ ልዩነቶች ሲፈጠሩ የጋራ እምነቶቻችን እተሸረሸሩና ልዩነቶቻችን እየሰፉ ሲሄዱ የህይወታችን ዋናው ዓላማ የሆነው አንድነታችን እየተዳከመ በመሄድ ለሁለተ...
Show more...
1 month ago
21 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#5 | የወንጌል ምንነት ማጠቃለያ
በመጽሃፍ ቅዱሳችን ውስጥ “ወንጌል” የሚለው ቃል ለየት ያለ ቃል ነው፡፡ ቃሉ አጭርና ውስን ቢመስልም በብዙ መንገዶች ሊገለጹ የሚችሉ ልዩ ልዩ ሃሳቦችንና መልእክቶችን የያዘ ቃል ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል፡- በመጀመሪያ ደረጃ በብሉይ ኪዳን ዋና እምብርት ላይ የተጠቀሱትን የድነትን ተስፋዎች ሁሉ አቅፎ በመያዝ ጉዳዩን በሚገባ ያብራራል፡፡ ቀጥሎ ደግሞ የናዝሬቱ ኢየሱስ በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ ያዘጋጀውን መልካም ዜና ግልጽ አድርጎ ይነግረናል፡፡ እንዲሁም ሰዎች ስለ ክርስቶስ የተነገረውን እውነት እና የእግዚአብሄርን የማዳን ሥራውን በሚገባ እንዲረዱ ለአድማጮች ሁሉ ግልጽ ያደርገዋል፡፡ በመጨረሻም፡- ይህ “ወንጌል” የሚለው ስም ራሱ በቀደመቺው ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ልዩ ሥፍራ ተሰጥቶት የኢየሱስን ታሪክና ድንቅ ሥራዎቹን መናገር ብቻ ሳይሆን ለሚቀጥለውም ትውልድ ሊተላለፍ በሚችልበት ሁኔ...
Show more...
2 months ago
23 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#4 | አምስት ማጣፈጫዎች ክፍል 3

16 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#3 | አምስት ማጣፈጫዎች ክፍል 2

የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#2 | አምስት ማጣፈጫዎች ክፍል 1

18 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#1 | መቅደም
ልናውቀው የሚገባን ትልቅ ነገር ቢኖር ሞት በጣም አስጨናቂ ነገር እንደሆነና በዚህች ምድር ምንም ዓይነት ነገር ዘላለማዊ እንዳልሆነ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ማንም ሞትን ቢጠላና ቢቃወም እንኳን ከሞትና ሞት ከሚያስከትለው የጋራ ጉዳት ማምለጥ የሚችል አይኖርም፡፡ ይህም ሊሆን የቻለው ከኃጢኣትና ከሰው ልጆች ክፋት የተነሳ ነው፡፡ ስለዚህ የሰው ዘር ሁሉ በሚያሳዝን ሁኔታ የመከራና የጭንቀት ሸክም የበዛበትና ጥልቅ የሆነ ምህረት የሚያስፈልገው ፍጥረት ሆኖ ሊቀር ችሎአል፡፡ ከነዚህ ከባባድ ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች የተነሳ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መልካም ዜና ሆኖ በመቅረብ ከዘለዓለም ጥፋትና ሞት ሊያድነንና ሊታደገን ወርቃማ መጽናናትን፤ ንጹህ ተስፋንና ለሁሉም ዓይነት ችግር ልዩ መፍትሄ ሆኖ እንደቀረበልን እንረዳለን፡፡
Show more...
3 months ago
17 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #23 | የኢየሱስ ትንሣኤ ውጤቶች
የክርስቶስ ቤዝዎት ሥራ፣ ትምህርቱ፣ ፈውሱ፣ መከራው፣ ሞቱና ትንሣኤው ፍጻሜ የሚያገኝበት ጊዜ አለ። ይሁን እንጂ የኢየሱስ ሥራ ቀጣይነት ላይ ግራ የሚያጋባ ነገር ሊኖር አይገባም። ከሞት የተነሣው የትንሣኤው ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፣ “እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁል ጊዜም ከእናንተ ጋራ ነኝ” እንዳላቸው ማለት ነው (ማቴ. 28፥20)።
Show more...
3 months ago
17 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #22 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 6)
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
Show more...
3 months ago
18 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #21 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 5)
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
Show more...
4 months ago
16 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #20 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 4)
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
Show more...
4 months ago
19 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #19 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 3)
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
Show more...
4 months ago
17 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #18 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 2)
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶች የያዘ ነው።
Show more...
4 months ago
10 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #17 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 1)
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
Show more...
5 months ago
10 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #16 | የኢየሱስ ትንሣኤ አስፈላጊነቱ (ክፍል 3)
ጌርሃርደስ ቮስ የተሰኘ ምሁር እንደገለፀው የክርስቶስን ትንሣኤ ከሦስት የተለያዩ ጥቅሞች አንጻር ማየት እንችላለን፣ 1) ዐዋጃዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ የመታወጅ ባሕርይ ያለው ሲሆን፣ እርሱ ከሞት በመነሣት ምክንያት በማንነቱ፣ በሞቱና በትንሣኤው የሠራቸው ሥራዎች ወደ ሌሎች ሰዎች ይደርሳል ማለት ነው። 2) ምሳሌያዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ ሥራው የሚከወንበት መንገድ ለሌሎች የክርስቶስ ተከታይ አማኞች ትልቅ ምሳሌ ሆኖ ያገለግላል ማለት ነው። 3) መሣሪያዊ ፋይዳው፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ መሠረቱና ጥቅሙ የርሱ አማኞች የሆኑ በሙሉ ያንኑ መንገድ ተከትለው ለሙታን ስለሚነሡ እንደ ቀዳሚ መሣሪያ ሆኖ ያገለግላል ማለት ነው (ቮስ 3.5.47-48; Single-Vol...
Show more...
5 months ago
14 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #15 | የኢየሱስ ትንሣኤ አስፈላጊነቱ (ክፍል 2)
ጌርሃርደስ ቮስ የተሰኘ ምሁር እንደገለፀው የክርስቶስን ትንሣኤ ከሦስት የተለያዩ ጥቅሞች አንጻር ማየት እንችላለን፣ 1) ዐዋጃዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ የመታወጅ ባሕርይ ያለው ሲሆን፣ እርሱ ከሞት በመነሣት ምክንያት በማንነቱ፣ በሞቱና በትንሣኤው የሠራቸው ሥራዎች ወደ ሌሎች ሰዎች ይደርሳል ማለት ነው። 2) ምሳሌያዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ ሥራው የሚከወንበት መንገድ ለሌሎች የክርስቶስ ተከታይ አማኞች ትልቅ ምሳሌ ሆኖ ያገለግላል ማለት ነው። 3) መሣሪያዊ ፋይዳው፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ መሠረቱና ጥቅሙ የርሱ አማኞች የሆኑ በሙሉ ያንኑ መንገድ ተከትለው ለሙታን ስለሚነሡ እንደ ቀዳሚ መሣሪያ ሆኖ ያገለግላል ማለት ነው (ቮስ 3.5.47-48; Single-Vol...
Show more...
5 months ago
17 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #14 | የኢየሱስ ትንሣኤ አስፈላጊነቱ (ክፍል 1)

የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #13 | የኢየሱስ ትንሣኤ እውነተኝነት (ክፍል 4)
የክርስቶስ ትንሣኤ የተለመዱ ታሪካዊ ክሥተቶችንና የተፈጥሮ ሕጎችን ሁሉ ዐልፎ የሚሄድ ታሪካዊ እውነት ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር የተለመዱ ተፈጥሯዊ ሕጎችንና ደንቦችን በሙሉ በመጣስ በክርስቶስ ትንሣኤ ድንቅ ተኣምራዊ ሥራውን ሠርቷል። የክርስቶስ ትንሣኤ ከሰዎች ጥበብና መረዳት፣ እንዲሁም ከተፈጥሮ ሂደት በላይ የሆነ ክሥተት ነው። በተጨማሪም ክሥተቱ ከእግዚአብሔር የማዳንና ፍጥረትን የማደስ ሥራ ጋራ የተቆራኘ ነው።
Show more...
6 months ago
17 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #12 | የኢየሱስ ትንሣኤ እውነተኝነት (ክፍል 3)
የክርስቶስ ትንሣኤ የተለመዱ ታሪካዊ ክሥተቶችንና የተፈጥሮ ሕጎችን ሁሉ ዐልፎ የሚሄድ ታሪካዊ እውነት ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር የተለመዱ ተፈጥሯዊ ሕጎችንና ደንቦችን በሙሉ በመጣስ በክርስቶስ ትንሣኤ ድንቅ ተኣምራዊ ሥራውን ሠርቷል። የክርስቶስ ትንሣኤ ከሰዎች ጥበብና መረዳት፣ እንዲሁም ከተፈጥሮ ሂደት በላይ የሆነ ክሥተት ነው። በተጨማሪም ክሥተቱ ከእግዚአብሔር የማዳንና ፍጥረትን የማደስ ሥራ ጋራ የተቆራኘ ነው።
Show more...
6 months ago
24 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #11 | የኢየሱስ ትንሣኤ እውነተኝነት (ክፍል 2)
የክርስቶስ ትንሣኤ የተለመዱ ታሪካዊ ክሥተቶችንና የተፈጥሮ ሕጎችን ሁሉ ዐልፎ የሚሄድ ታሪካዊ እውነት ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር የተለመዱ ተፈጥሯዊ ሕጎችንና ደንቦችን በሙሉ በመጣስ በክርስቶስ ትንሣኤ ድንቅ ተኣምራዊ ሥራውን ሠርቷል። የክርስቶስ ትንሣኤ ከሰዎች ጥበብና መረዳት፣ እንዲሁም ከተፈጥሮ ሂደት በላይ የሆነ ክሥተት ነው። በተጨማሪም ክሥተቱ ከእግዚአብሔር የማዳንና ፍጥረትን የማደስ ሥራ ጋራ የተቆራኘ ነው።
Show more...
6 months ago
11 minutes
Great Truths Podcast (Amharic)
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #10 | የኢየሱስ ትንሣኤ እውነተኝነት (ክፍል 1)