
ወንጌላዊ ሳሙኤል አበራ ገና በወጣትነቱ ጀምሮ እውነትኛ የሆነውን ከምንም ጋር ሳይደባልቅ የሰውን ህይወት የሚለውጠውን የክርስቶስን ወንጌል የሚያገለግል የእግዚያብሄር ቤት አገልጋይ ነው። አገልግሎት ጉዞውን በጥቂቱ እንመለከታለን። Evangelist Samuel Abera is a dedicated servant of God who proclaims the pure and unadulterated Gospel of Jesus Christ." #ethiopia #habesha #jesuschrist #ወንጌላዊ #ethiopianchurch