Home
Categories
EXPLORE
True Crime
Comedy
Society & Culture
Business
Sports
History
Fiction
About Us
Contact Us
Copyright
© 2024 PodJoint
00:00 / 00:00
Sign in

or

Don't have an account?
Sign up
Forgot password
https://is1-ssl.mzstatic.com/image/thumb/Podcasts125/v4/18/27/1e/18271ea5-2f62-be21-b551-b9f5f3d59d35/mza_6553430038357099058.jpg/600x600bb.jpg
Hiwot Songs, Poems and women’s holistic empowerment/ህይወት መዝሙር, ስነ ፅሁፍ እና የሴቶች ሁሉ
Hiwot N Jewore
23 episodes
3 days ago
በዚህ ፖድካስት መዝሙሮችን: በድምፅ የተቀዱ ግጥሞችን እና ስነ ፅሁፎች አካፍላለሁ:: እንዲሁም በኔ ዘመን ያለችን ሴት ልጅ በትምህርቷ: በቤተሰብዋ እና በስራዋ ላይ ብርቱ እና ውጤታማ እንድትሆን ለማጎልበት: ለማስታጠቅና: ለማበረታታት የሚጠቅም ሁለንተናዊ ጤናማነትን አስተምራለሁ:: ወርሃዊ መጽሄታችን እነሆ፡ https://www.flipsnack.com/5CAFBAFF8D6/ In this podcast I will be sharing songs, audio poems and audio literature. I also speak holistic health in the life of a millennial woman in my generation to empower, equip and encourage her so she can be productive in her education, family and career. Monthly magazine is here: Copy and paste. https://www.flipsnack.com/5CAFBAFF8D6/sparkle-monthly-magazine.html
Show more...
Music
RSS
All content for Hiwot Songs, Poems and women’s holistic empowerment/ህይወት መዝሙር, ስነ ፅሁፍ እና የሴቶች ሁሉ is the property of Hiwot N Jewore and is served directly from their servers with no modification, redirects, or rehosting. The podcast is not affiliated with or endorsed by Podjoint in any way.
በዚህ ፖድካስት መዝሙሮችን: በድምፅ የተቀዱ ግጥሞችን እና ስነ ፅሁፎች አካፍላለሁ:: እንዲሁም በኔ ዘመን ያለችን ሴት ልጅ በትምህርቷ: በቤተሰብዋ እና በስራዋ ላይ ብርቱ እና ውጤታማ እንድትሆን ለማጎልበት: ለማስታጠቅና: ለማበረታታት የሚጠቅም ሁለንተናዊ ጤናማነትን አስተምራለሁ:: ወርሃዊ መጽሄታችን እነሆ፡ https://www.flipsnack.com/5CAFBAFF8D6/ In this podcast I will be sharing songs, audio poems and audio literature. I also speak holistic health in the life of a millennial woman in my generation to empower, equip and encourage her so she can be productive in her education, family and career. Monthly magazine is here: Copy and paste. https://www.flipsnack.com/5CAFBAFF8D6/sparkle-monthly-magazine.html
Show more...
Music
https://d3t3ozftmdmh3i.cloudfront.net/production/podcast_uploaded/3682452/3682452-1600808285821-a121dfea44aea.jpg
እምነት
Hiwot Songs, Poems and women’s holistic empowerment/ህይወት መዝሙር, ስነ ፅሁፍ እና የሴቶች ሁሉ
28 minutes 27 seconds
2 years ago
እምነት
Faith መ. ኢያሱ 1:5-9 በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም። 6 ለአባቶቻቸው፡— እሰጣችኋለሁ ብዬ የማልሁላቸውን ምድር ለዚህ ሕዝብ ታወርሳለህና ጽና፥ አይዞህ። 7 ነገር ግን ጽና፥ እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ሕግ ሁሉ ጠብቅ፥ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል። 8 የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም። 9 በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ብዬ አላዘዝሁህምን?