Home
Categories
EXPLORE
True Crime
Comedy
Society & Culture
Business
Sports
Technology
Health & Fitness
About Us
Contact Us
Copyright
© 2024 PodJoint
US
00:00 / 00:00
Sign in
Continue with Google
or
Sign me in
Don't have an account?
Sign up
Forgot password
ጠብታ ሃሳብ
Tensu Edie
6 episodes
3 months ago
Subscribe
ሰላም ይህ የጠብታ ሀሳብ ፖድካስት በተንሱ እና በኤዲ እየተዘጋጀ ይቀርብላችኋል። እኛ ይህን ህይወት እንደምናውቀው ለመምራት እየሞከርን ነው። እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ብዙ ጊዜ ሕይወት ምን እንደሆነ አናውቅም። እነዚህን ያልታወቁትን ክፍሎችን በተን አርገን እናስብባችው ብለን ተንስተናል። በዚህ ፖድካስት ከሕይወትን ዋና ጥያቄዎች እንደ ማንነታችን? እንዴት ትርጉም ያለው እና ዓላማ ኑሮ እንዴት ነው ሚኖረው? ከሚለው እስከ ቲማቲም ፍሩት ከሆነ ካችአፕ ጁስ ነው ወይ? እስከሚሉት ጥያቄዎች ይነሳሉ። ምንም አለፋቹ ከገደብ ውጭ የሆነ ጥያቄ የለም። መልስ ላይኖረን ይችላል ነገር ግን ሁልጊዜም ጠብታ ሃሳብ እንደሚኖረን እርግጠኞች ነን። ስለዚህ የእዚህ ሃሳቦች የመመርመር ጉዞአችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛችኋለን። ጠብታ ሀሳብ ይውሰዱ፤ ጠብታ ሀሳብ ያቅርቡ፤ ሞገዱን ተቀላቀሉ።
Show more...
Leisure
Arts,
Comedy,
Society & Culture,
Philosophy,
Books,
Improv,
Health & Fitness,
Mental Health,
Science,
Social Sciences
RSS
All content for ጠብታ ሃሳብ is the property of Tensu Edie and is served directly from their servers with no modification, redirects, or rehosting. The podcast is not affiliated with or endorsed by Podjoint in any way.
ሰላም ይህ የጠብታ ሀሳብ ፖድካስት በተንሱ እና በኤዲ እየተዘጋጀ ይቀርብላችኋል። እኛ ይህን ህይወት እንደምናውቀው ለመምራት እየሞከርን ነው። እውነቱን እንነጋገር ከተባለ ብዙ ጊዜ ሕይወት ምን እንደሆነ አናውቅም። እነዚህን ያልታወቁትን ክፍሎችን በተን አርገን እናስብባችው ብለን ተንስተናል። በዚህ ፖድካስት ከሕይወትን ዋና ጥያቄዎች እንደ ማንነታችን? እንዴት ትርጉም ያለው እና ዓላማ ኑሮ እንዴት ነው ሚኖረው? ከሚለው እስከ ቲማቲም ፍሩት ከሆነ ካችአፕ ጁስ ነው ወይ? እስከሚሉት ጥያቄዎች ይነሳሉ። ምንም አለፋቹ ከገደብ ውጭ የሆነ ጥያቄ የለም። መልስ ላይኖረን ይችላል ነገር ግን ሁልጊዜም ጠብታ ሃሳብ እንደሚኖረን እርግጠኞች ነን። ስለዚህ የእዚህ ሃሳቦች የመመርመር ጉዞአችንን እንድትቀላቀሉ እንጋብዛችኋለን። ጠብታ ሀሳብ ይውሰዱ፤ ጠብታ ሀሳብ ያቅርቡ፤ ሞገዱን ተቀላቀሉ።
Show more...
Leisure
Arts,
Comedy,
Society & Culture,
Philosophy,
Books,
Improv,
Health & Fitness,
Mental Health,
Science,
Social Sciences
Introduction
ጠብታ ሃሳብ
18 minutes
3 years ago
Introduction
Back to Episodes