
አዲስ ጣዕም ፖድካስት እሁድ ማታ 2:00 ጀምሮ በ@ADplus Amharic POD የዩቲዩብ ቻናል በማግስቱ ሰኞ ምሽት ከ20 ዓመታት በላይ በጋዜጠኝነት ሙያ ካሳለፈው እና ከኢቲቪ የመዝናኛ ጋዜጠኝነት እስከ የግል ቴለቪዥን ማቋቋም ከደረሰው፤ ኢስላማዊ ፕሮግራሞችን በሚዲያ ለተመልካች በማድረስ ቀዳሚ ከሆነው አንጋፋው ጋዜጠኛ ጀማል አህመድ ጋር "ከኢቲቪ እስከ ጀይሉ ቲቪ" ያሳለፋቸውን የህይወት ጉዙ እንፈትሻለን። አዲስ ጣዕም ፖድካስትን በተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ለመከታተል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሊንኮችን ይጫኑ። የዩቲዩብ ቻናል https://youtube.com/channel/UCJc3LLkZ3G4CA8YrnBvoa7A Apple Podcasts 🎙️ https://podcasts.apple.com/gb/podcast/%E1%8A%A0 Google Podcast 🎙️ https://podcasts.google.com/feed/aHR0cHM6Ly9hbmNob3IuZm0vcy9iZjI1ODU0MC9wb2RjYXN0L3Jzcw SoundCloud 🎙️ https://on.soundcloud.com/4y8g1 በፌስቡክ https://www.facebook.com/adplusamharic